149 90
English Pages 169 [182] Year 1965
| 11]
ኃርከዐዐ| of Theolo
[1[[
ere at
at Claremont
1“ ፤
ee
WOLF LESLAU
1965 HAR RASSOW ITZ
ie
WIESBADEN
The Library of the
CLAREMONT SCHOOL
OF THEOLOGY
1325 North College Avenue Claremont, CA 91711-3199 1/800-626-7820
WOLF
LESLAU
- AN AMHARIC
CONVERSATION
BOOK
21
ae
ለሻ AMHARIC
965
CONVERSATION
BOOK
BY WOLF
LESLAU
1965
OTTO
HARRASSOWITZ-
WIESBADEN
ቦ| ጸየነሞ3 ጸ”ኳ!ፐ VLAMCWIINE
ፎ ኒጋ
© Otto Harrassowitz, Wiesbaden 1965 Alle Rechte vorbehalten Photographische und photomechanische Wiedergabe nur mit ausdriicklicher Genehmigung des Verlages Satzherstellung: Rheingold-Druckerei Mainz Druck: fotokop, Reprografischer Betrieb GmbH, Printed in Germany
Darmstadt
. INDEX Introduction
VII
At the airport
In the taxi At the hotel Tour of the city In the restaurant The Parkers rent a house A visit with an Ethiopian couple Jim speaks with the school director
The first day in school Household choresMary goes to the store The Parkers go to the immigration office and the municipality Telephone conversation To the market Going to the hospital Preparing for the outing A trip to the interior The Ethiopian Patriotic Association At the post office The Parkers explain the. Peace Corps training to Kabbada and Almaz The wedding ceremony Funeral ceremony
Buying a ticket at the Ethiopian Airlines A visit to the city of Harar A visit to the farm The church A church school
School day Holidays
Various responses
10 15 19 24 30 36 42 45 50 57 60 68 71 76 82 88 92 99 106 112 119 127 134 139 146 153 161
የ
i
ወ”
የባባ
By
ጋመ
168
አበባስ ሂቋኃ »68 ከእ 8፳፡
| ብዳ
1 a
፥
rt ቁቁዛሥዜሻ wh
9
ሽ
OEP ....
ያ Op veibe. a
Ati ar etapa
re
: "
wah #6 .
|
8. 7
በጻ
ve ፥
+ ወካካዛ ‘gia ay
#ኝ ጋ
neጄ =I ኝ
oRተ
ከ
eal
ር ተሜ አ 96. ተባ thd
ee 1መች ee Kite, foiule
59%.
2 aged' ጠጨሔጣ
::-
3722 አባክ *%
ute 158
»
‘et a
የ5141 ተር) yale› wcll “ይክብ
-
_ ሐ.)
ዲ
ሄ
act? = ስኤ
w
tt
ል--
trusts 4)ነ8
“ጠዘሬቨ
መክ wMABROT 80 ፻ " ስ. 55. pir,
ኮ
Tice
ጫጩ
ህሉ
|
"፡
6ከሕ፣
ህ-
ጂም
፡ የለም
ሜ. ይመጣል
ነው
፡ ያለው
፡ እንዴ? ወደ
K. You have rented a nice house and bought nice furniture.!
. The house is pleasant. . 18ቧፔ Jim here ? . He’ll
ውስጥ
= ቁጭ ፡ በሉ
፡
come.
He’s inside.
Won’t
you sit down ?
እንጂ
አ. እሺ ።
. Okay.
ሜ.ምን + ለመጠጣት ትፈልጋ ላችሁ? ቡና ፤ ሻይ ፡ ወይስ ፡
. What would you like to drink? Coffee, tea or coke 2
ኮካ ፡ ኮላ? ከ. ቡና ፡ ይሻለኛል ። ሜ. አንቺስ ፡ አልማዝ? አ. ለኔም ፡ ቡና ፡ ይሁን
. 111 have coffee.?
. How about you, Almaz ?
፡
A. Coffee for me, too.?
1 As for the furniture, you have bought good ones. 2 Is preferable for me. 3 For me, too, let it be coffee.
72
AMHARIC
ከ. ስለ
፡ ሽርሽሩ
: ምን
CONVERSATION
: አሰባ
ኮ. What have you been about the outing ?
ችሁ? ከ.አ.
(ጺም ፡ ይገባል) ጤና ፡ ይስጥልኝ!
ጂ-
እንዴት + አመሻችሁ?
ከ.
ደህና ፤ እንደምን
thinking
(Jim comes in.) K. and A. Hello! J. Good evening.
+ አመሸህ?
ስለ ፡ ሽርሽፍ ፡ መነጋገር ፡ ጀ ምረን ፡ ነበር
ጂ- አዎ ፡ ደረሰ ፡ እኮ! ዛሬ ፡ ሐ ሙስ
BOOK
K . Good evening. We had started talking about the outing.
. Oh, yes! (The time) is approaching. Today is Thursday, isn’t it ?
፡ አይደለም?
ከ. አዎ ። ነገ ፡ ከሰዓት ፡ በኋላ ፡ መነሳት ፡ አለብን ጂ. ታዲያ ፡ ምን ፡ ምን ፡ ያስ
. Yes. We have to take off tomorrow afternoon. . So, what do we need ፣
ፈልገናል?
ከ. በአንተ ፡ በኩል ፡ መኪናህን
፡
ብታዘጋጅ ፡ ጥሩ ፡ ነው ። ቤ
. On your part it will be good if you get the car ready - fill it
up with gas, check the tires, and
ንዚን ፡ መሙላት ፥ ጐማውን ፡ መፈትሽና + መቀየሪያ መ ያዝ ፡ ሌላም ፡ አስፈላጊ ፡ የሆ ነውን ፡ ነገር ፡ ማዘጋጀት ጥሩ
take a spare. It’s a good idea to prepare everything else that’s
necessary.
ነው
አ. እኔ ፡ በምግብ
፡ በኩል ፡ እዘ
ጋጃለሁ ። ምን ፡ ምን ፡ ዓይ ነት ፤ ምግብ ፡ ያስፈልገናል? ሜ. ከዚህ = የቆርቆሮ ፣ ምግብ
ብቻ ፡ ይዘን ፡ ብንሄድ ፡ ሌላ ው ፡ እዚያ ፡ ይጓኛል?
. 171 get the food ready. What kind of food do we need 2
M. If we take> only canned foods from here, can we find the rest
* From the part of the food, I will be prepared. 5 If we go taking. § Will the other (things) be found there ?
there ?*
PREPARING
- ሱቆች ፡ እዚያ ፡
ብዙ-፣
FOR THE OUTING
በን
A. There are many stores there. We
ይገ
ኛሉ ፤ ፍራፍሬና ፡ አትክልት
፡
ከዚያ ፡ ልንገዛ ፡ እኝችላለን
፡
can
buy, fruits
and
vegetables
there.
ከ. ድንኳን ፡ ብንተክል ፡ ይሻላል?
. Would it be better if we pitched a tent ?
ጂ- ድንኳን
+ ይሻላል =
ሜ. ወጥ
ቤታችንን
. A tent would be fine.
ይዘን
M. Do we
need to bring’? our cook
along ?
መሄድ ፡ ያስፈልገናል? አ. የለም ። አያስፈልግም ። ቀላል ፡
. No. It’s not necessary. It’s easy.
ነው ። እኛ ፣ ለመሥራት
We can do the work.
እንችላለን
ጂ- ለሁጳችንም ፣ የሚሆን ፡ ድን ኳንና አጸ?
. Is there a tent and other camping equipment for all of us 28
የመንገድ ፡ ዕቃ
ከ. አዎ ። ሜ. ቢሾፍቱ + ማታ ፡ ማታ ፡ ይበ ርዳል? ከ. አዎ ። በጣም ፡ ይበርዳል ትርፍ
፤፡ ብርድልብስ
፡ መያዝ
አለብን Be ሌላ ፡ ምን ፡ ያስፈልገናል? ከ. ፕሬሙዝ ፡ ከነጋዙ ፥፤ ፋኖስ ክብሪት
፡፤ አንድ
+ መጥበሻ
Yes.
. 18 Bishoftu cold at night ?
. Yes. It gets very cold. We should bring extra blankets.
፡
. What else do we need?
፣
. We
፥
ሹካ ጂ›
፥ ማንኪያ
matches,
a pan,
ves and forks.
፤ ቢላዎና
፡ ያስፈልገናል
እኛ ፡ ፕሬሙዝ ፡ የለንም ።
a pot, a
kettle, cups, plates, spoons, kni-
ብረት ፡ ድስት ፥፤ ጀበና + ኩባያ ፡ ሳህን
need a burner with gas, a
lamp,
=
7 To go taking. 5 Equipment for the trip that is for all of us.
We don’t have a burner.
74
AMHARIC
CONVERSATION
ግድ ፡ የለም ፥፤ እኔ ፡ አመጣለሁ ።
ከአንድ ፡፤ ጓደኛዬ ፡ እዋሳለሁ ። የቀረውን ፡ ዕቃ ፡ እናንተም + ለራሳችሁ
፡
የሚሆናችሁን
እኛም ፡ ለራሳችን ፡ የሚሆነንን፡ ዕቃ
፡
እይዛለሁ
። አስፕሪን ፥ ፋሻ ፣
ሌላም ፡ መድኋኒት ፡ እይዛለሁ ። . መልካም
። ወጭውን ፡ እንከ
ፋፈል ፤ ወይም ፡ አንዳችን > ወጪውን ፡ ችለን
፡
በኋላ ፡ ላወጣው ፡ ሰው ፡ እን ከፍለዋለን
. እኛ ፡ የቤንዚሉን
፡ እኝችላለ
ን ። እናንተ ፣ ለጊዜው
ግቡን
K. Never mind. I’ll bring (that). 171] borrow one from a friend. Of the remaining things [you bring] what you need [for yourself ]® and we'll take what we need [for ourselves].!°
እንይዛለን
. እኔ ፡ የመድኃኒት ፡ ዕቃችንን ፡
በሙሉ
BOOK
፡ በስንት
ነው
፡ መንገዳችንን
bring aspirin, gauze, medicine.
and other
. Good. Shall we share the expenses (now) or shall one of us take care of all the expenses in full (now) and we will reimburse him™ later ?
. We'll take care of the cost of the
gas. For the moment,
፡ የም
you take
care of the food.
፡ ቻሉ ።
. ታዲያስ
J. 111 bring our First Aid Kit. Vl
፡ ሰዓት
K. So, when shall we get on the road @
፡ የምን
PPA? ~AB ፡ ዛሬ ፡ ማታ ፡ ወይም : ነገ ፡ ጥዋት ፡ ድንኳኑን ፡ እጭ ናለሁ ። መኪናዋን ፡ አደራጃ ለሁ ። ነገ ፡ ልክ ፡ ከተማሪ ፡ ቤት ፡ እንደወጣን
እንመጣለን
፡ ቤታችሁ
። ጠብቁን
።
5 That which is for you. 10 That which is for us. 11 The man who had the expenses.
፡
. Tl load the tent tonight or tomorrow morning and get the car ready. We'll come to your house tomorrow as soon as we ‘get out
of school. Wait for us.
PREPARING
ከ.
መልካም
«=
እኛ
፡
ሁለት ፡ ጀምረን i a pen aie a እንጠብቃችኋለን አሁን ፡ መሸ
።
75
ከአሥራ
፡
K. Good. We'll be waiting for you
እቤት
፡
at home, starting from 6:00.” It’s getting dark now. Let’s go home.
እንግዲህ እናዝግም
፡ =
Your coffee was good, Mary. Thank you. Well, good night.
፡
፡
FOR THE OUTING
ቡናሽ ፡ ጥሩ ፡ ነበር ፡ ሜሪ ። እናመሰግናለን ና
=
በሉ
፡ ደህ
፡ እደሩ
ሜ.ጂ. ደህና ገ ናኛ አን
፡፤ እደሩ ። 5
ነገ
፡ እኝ
እ1. 809 J. Good tomorrow.
12 (According to the Ethiopian counting, it is 12 o’clock.)
night. We’ll meet
የባላገር ፡፤ ጉዞ A TRIP TO THE INTERIOR
(ሜ =
ሜሪ አ = አሰፋ
ጂ ፦- ጂም አ.
(A = Asaffa;
1= ባለ ፡ በቅሎ)
የጉራጌን ፡፤ አገር
፡ ለማየት
፡
NODAL ፡ በኩል ፤ የተመቸ ፡
ነውኛ ፤ በዚህ ፡ መምጣታችን ፡ በጅቶናል . የመኪና
: መንገድ
+ ስለማይ
+ መከራየት
፤ ነው
ሏ.
We did well to come here since
it is convenient to see Gurage country (starting) from Wolqitte.
።
A. Yes, we have 10.5
ሜ. በተለይ ፡ በቅሎ ፡፤ የሚያከራዩ ፡
ሰዎች ፡ አሉ + ወይስ ፡ ከአን ዱ ፡ ተራ ፡ ገበሬ | ማግኘት ፡ ይቻላል? . በቅሎ ፡ ከገበሬ
ለመንገደኞች
J. Since there are no motor roads, I guess we’ll have to rent! mules.
፡ መስለኝ?
አዎ ፤ መከራየት ፡ አለብን
፡ እየተከራዩ ፡
: የሚያከራዩ
+ የሚያከራይ ፡ ሰው
፡
ያገኛሉ) አ. ጤና ፤ ይስጥልኝ ። እንደምን ፡ 1 It 18 necessary to rent. 2 We have to rent.
3 Or is it possible to get them ?
M. Are there
(special) people who
rent mules or do we get (them)® from any farmer?
A. There are people who (secure) mules renting them from farmers and (they in turn) rent them to travelers.
ሰዎች ፡ አሉ ። (በቅሎ
Mary;
።
ጎኝ ፡ በቅሎ አስፈጻጊ
J = Jim; M
P = Mule packer)
(They find a person who rents muies.)
A. Hello. How are you? We were
A TRIP TO THE INTERIOR
አለህ? እባክህ
ባላገሩ
thinking of going to the country.
፡ ወደዚህ ፡ ወደ፡
፡ ለመሄድ ፡ አስብን
77
There are three of us. Do you think you can find four mules for us, three for ourselves and one
፡
ነበር ። ሦስት ፡ ነን ። አራት ፡ በቅሎ ፡፤ ሦስቱን ፡ ለኛ ፡ አራ
for packing our baggage ?4
ትኛውን ፡ ለዕቃችን ፡ ልታገ ኝልን ፡ ትችላለህ? . አዎ ፤ ብቻ ፡ ትንኝሽ ፡ ጊዜ ፡
ይፈጅብኝ ፡ ይሆናል ።
. Yes, but it might take me some time. First, however, we have to agree on the rent.
መጀመ
ሪያ ፤ ግን ፡ ስለኪራዩ ፡
መስ
ማማት ፡ አለብን ። - እንዴት ፡ ነው ፡ የምታከራ ዮየን?.-
. For how much would you rent it to us 2
- በቀን ፡ ለአንድ
፡ በቅሎ
፡ አም
. Five dollars a day per mule.
ስት = ብር ፡ ነው : . በቅሎዎቹ ፡ የሚበሉትን ፡ ማን ፡ ነው ፤ የሚችል? እኛ ፡ ነን ፡ አንተ? . እኔ ፡ እችላለሁ
=
A.
Who
takes
care
of the
mule’s
food 2° You or us 2
. 1 00.
- አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ወይስ ፡
. Are you alone or is there someone else who works with you ?
አብሮህ የሚሠራ ፡ ሌላ ሰው ፡ አለ?
. አብሮኝ + የሚሠራ ፡ ጓደኛ ፡ አለኝ = እሱና ፡ እኔ ፣ ማናቸ
. I have a friend who works with
me. He and I prepare everything.
ውንም ፡ ነገር ፡ እናደራጃለን ።
- በበቅሎ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ወይስ ፡ በፈረስም
፡ ጭምር
+s መሣዝ
፡
M. Can one also travel by horse or just by mule ?
ይቻላል? 4 The fourth one for our baggage. 5 Who is it who takes care of what the mules eat ?
AMHARIC CONVERSATION BOOK
78
ባ. በፈረስም ፡ መጓዝ ፡ ይቻላል ።
ብቻ + ለንደዚህ
P.
+ ላለው
It’s possible to travel by horse too, but since for this type of
ቦታ ፡ ብዙውን ፡ ጊዜ ፡ በቅሎ ፡
terrain® mules are most often better, one usually travels by
ስለሚሻል
mule.’
በበቅሎ
+ የሚበዛው ፡፣ ጉዞ ፡ ፡ ነው
።
ጂ- ምግባችሁን ፡ ከየት ፡፤ ታገኛላ ችሁ?
ስንቅ
I.
፡ ትይዛላችሁ?
ባ. አንዳንዴ ፡ ስንቃችንን ፡ እን P. ይዛለን ። በተረፈ ፡ በየመንደ ሩ + ሰው ፡ ያበላል : ያጠጣ ልም ። አንዳንዴም ፡ በገበያ ፡
በኩል ፡ ስናልፍ ፡ አንዳንድ ፡ ነገር ፡ ለመግዛት ፡ እኝችላለስን ።
Where do you get your food from ? Will you take rations with you ? Sometimes we take our rations. Ifnot, then in every village people give us food to eat and drinks to drink and sometimes when we pass by a market, we can buy some things. How about you? Where will you eat 28
እናንተስ © ምግባችሁን ፡ የት ፡ ትበላላችሁ? አ. እኛ ፡ የቆርቆሮ ከአዲስ
፡ አበባ
፣፤ ምግብ ፡ A. ፡ ገዝተን
Other than that, we also have a
ይዘናል ። ከዚያም ፡ ሌላ PIN: የሚያበስልልን ፡ ወጥ ፡ ቤት ፡ አለን ። ሜ. በቀን ፡ ስንት
፡ ሰዓት
፡ ነው
፡
cook who will prepare us food.®
31. How many hours a day do we
የምንጓዘው? ባ. እንደ ፡ በቅሎዎቹ ፡ ብርታት ፡ P. ነው
።
በቀን
፡ አንድ
፡ ስም
ንት ፡ ሰዓት ፡ እንጓዛለን 5 ? 8 9
We will take canned foods with us that we bought in Addis Ababa.
For a terrain that 18 like this. The travel that is most frequent is by mule. Where will you eat your food ? Who will cook for us food.
travel ? It depends on the strength of the mules. We’ll travel about eight hours a day.
A TRIP
- በቀን ፡ ስንት
TO THE
፡ ኪሎ ፡ ሜ
ትር ፡ ለመሄድ ፡ የምኝችል ይመስልሃል - በግምት?
. እኛ ፡ ግምቱን ትር
፡
።
day do you think we can travel ?
፡
ብቻ
፻. We don’t know how to estimate in kilometers, but I think we can!!
፡
travel about fifty.
አንድ ፡ ሃምሳ ፡ ኪሎ ፡ ሜትር ፡ ለመጓዝ ፡ ሳንችል ፡ አንቀርም ።
- ለመንገዳችን ፡ ምን ፡ ጊዜ መነሳት፡ አለብን? -
. When do we have to start on our
way ?
ሲጮህ ፡ ተነስተን በቅሎዎቹን ፡፤ ጫጭነን ፡ ጐህ ፡ ሊቀድ ፡ ሲል ፡፤ መንገድ ፡ እዓ
. AC
ጀምራለን አ. ምን ፡ ጊዜ ፡ እናርፋለን? . ወደ
ጠልቅ ለን
እናርፋ
- ሌሊት ፡ ሌሊት ፡ የምንጓዝ ፡ ይመስልሃል? - ለመጓዝ
፡ እንችላለን
። ግን ፡
ሌሊት + ሌሊት ፡ የጅቡ ጩኸት ፡ በቅሎዎቹን ፡ ስለሚ ያስደነብራቸው
P; We start when the cock crows. . We'll pack the mules and we'll start when it dawns.
. When do we rest2
ልት
ማታ ፡ ፀሐይ አቅራቢያ
79
J. About? how many kilometers 8
፡ በኪሎ ፡ ሜ
አናውቀውም
INTERIOR
፡ ሌሊት
፡
. Towards the evening about the time the sun sets [we rest].
.Do you think night too ?
we’ll
travel
at
. We can travel at night but because the hyenas’ cries scare the mules, it’s not too good to travel at night.
መ
ጓዙ ፡ እምብዛም ፡ ጥሩ-፡ አይ ደለም ።
. እኛ ፡ ድንኳን ፡ አለን ፤ እና
. We
ንተ ፡ የት ፡ ታድራጓችሁ? 10 By estimation. 11 We will not be left out without being able.
have
our
tent.
you going to sleep?
Where
are
80
AMHARIC
CONVERSATION
አዎ ፤ እናንተ ፡ ድንኳናችሁን ፡ ተክላችሁ
፡ ለማደር
Well, you can pitch your tent and sleep there. We will beg to be
፳
፡ ትችላላ
taken in for the night in a nearby
ችሁ ። እኛም ፡ ቀረብ ፡ አ ለው ፡ መንደር ፡ ለምነን እናድራለን ።
በጋ ፡ ብቻ ፡ ነው
village.}?
፡
፡ ወይስ ፡
. Do you travel only during the dry season or during the rainy season as well ?
ክረምትም ፡ ትጓዛጳችሁ? የጸም ፤ በበጋ ፡ ብቻ ፡ ነው ።
.a
በክረምት ፡ ወንዙ + ስለሚሞ ላ ፤ ድልድይም ፡ ብዙ ፡ ስለ ማይጎገኝ ፤ ጭቃውም ፡ ስለሚ ያስቸግር ፤ አንጓዝም ።
መማሪያ ፡ መያዝ ፡ ያስፈልጋል?
Do
we
need to take
arms
with
cause fear ?
፡ የሚያስፈራ
፡
ነገር ፤ የለም ። ብቻ ፡ ለጥ ንቃቄው ፡ ያህል ፤ በተለይም ፡ አውሬ + እንዳይትናኩለን ፡ እ
ኛ ፥ ጠመንጃ ፡ ይዘናል ። ሽፍ =
Only during the dry season. Since the rivers overflow during the rainy season and there are not many bridges, and since the mud presents a problem, we don’t travel (in the winter).
us 213 Are there things that may
የሚያስፈራ ፡ ነገር ፡ አለ? መቼም ፡ ብዙ
BOOK
. Well, there aren’t too many things to cause fear. There are no more
outlaws
and
robbers,
but
just to be careful’* and particularly not to be attacked by animals, we have our guns.
ታና ፡ ወንበዴ ፡ ጠፍቷል ለማደን ፡ እኝችላለን?
።
ከመንግሥት
አስ
P. If you have! a hunting license
ወቶታችሁ ፡ እንደሆነ ፡ ትች ላላችሁ = የሚታደን ፡ አው
from the government, you can.
ሬ ፤ ሞልቷል ። ጐሹ ፡ ሰ
cats, lots of them. From the bird
ፍቃድ
Can we hunt!
There’s a lot of game!* — buffalos,
klipspringers, lions, dikdik, wild
12 We will spend the night by begging (to be taken in) in a nearby village. 13 Is it necessary to take arms ? 14 Just for the caution. 15 Tf you have taken out. 16 There are a lot of game that is hunted.
A TRIP
ሳው ፤ አንበሳው አነሩ
፡ ብዙ
TO THE
+ ሚዳቋው
፡ ነው
ወገንም ፡ እንደ
family
፡
guinea fowls and partridges.
። ከወፍ
፡ ጅግራና
የለም ፤ በቅሎ ፡ ብርቱ ፡ እን
ስሳ ፡ ናት ። ረጅም ፡ መንገድ ፡ ለመጓዝ
ትችላለች ። ጭነት ፡ ካልበዛ
ባትና ፡ ካልቆስለች ፡ በስተቀር ፡ ዕረፍት ፤ አያሻትም
። ያም ፡
ቢሆን ፡ ቁስሉ ፡ ከተተኩሰ ምንም ፡ አትል እንግዲህ
= ሁሉም ፡
ነገር
ቱ ፡ ብርቱ ፡ በቅሎዎች ፡ ፈ ጣልን
፡ ድረስ
፡ አም
ዋጋው ፡ መቼስ
= ደህና
Even
if wounded,
if he is cau-
terized”, he’ll be all right.
. Now I think everything is ready. You will look for good strong mules with your friend and bring them here for us. The price will be in accordance with what we discussed.
When
it dawns, we’ll
wait for you right here. evening. Good luck.
. Good night.
እደሩ 17 Like dust. 18 So that fatigue should not be too much for them. 19 Tf the load is not too much against her. 20 If his wound is cauterized.
of
. No. The mule is a very strong animal. It can travel a long distance without any rest. Unless he’s overloaded?? or 18 wounded, he doesn’t need any rest.
ሲቀድ ፡ እዚሁ ፡ እንዓኝጠብቃች ኋለን ። ደህና ፡ አምሽ፤ይቅናህ ።
ጤና ፤ ይስጥልኝ
plenty!’
. Do we spend the whole day traveling or do we rest (every once in a while) so the mules do not get tired 218
እንደተነጋገርነው ፡ ነው ። ጎህ ፡
ባ.
are
፡
የተሳካ ፣ ይመስለኛል ። አን ተም ፡ ከጓደኛህ ፡ ጋር ፡ ብር ልገህ ፡ እዚሁ
there
፡
ወይስ + በቅሎዎቹ ፤ ድካም እንዳይበዛባቸው = እናርፋለን?
+ ዕረፍት
8]
+
እንደ ፡፤ ቆቅ ፡ ያለው ፡ እን ዳፈር + ነው ስንጓዝ ፡ ነው ፡ የምንውል ፡
ያለ
INTERIOR
Good
ፍቅር
የሀገር THE ETHIOPIAN
ማኅበር
PATRIOTIC ASSOCIATION
ጂጪ -፦ ጂም አ = አሰፋ ሜ ሜሪ ደ ደራሲ አስ -- አስተናባሪ
(A = Asaffa; D = Author of the play; J= Jim; M = Mary; T = Box Office girl; U = Usher)
ቲ = ቲኬት ፡ ቆራጭ) ~ ቫሬ ፡ እሁድ፡ የዕረፍት ፡ ቀን ፡
ነው
፤ ወዴት
፡ መሄድ
፡ ትፈ
. Today is Sunday, a day of rest. Where do you want to go?
ልጋጓችሁ?
ወደ ፡ ቲያትር + ወይም ፡ ወደ ፡ ሲኒማ ፡ መሄድ ፡ አስበን ፡ ነበ ር ። የትኛው ፡ ይሻላል? . አዲስ 2
፡ ሲኒማ
፡ የለም
። ከዚ
ህ ፡ በፊት ፡ አይታችሁታል ። ለምን ፡ ቲያትር ፡ አናይም ።
ጂ. የሀገር ፡ ቲያትር
+ የሚታይ
= የሀገር
፡ EPC:
tic Association is giving? a fine
ለእናንተም
የሀገ
ራችንን ፡ ቲያትርና ፡ ዘፈን ፡ ጊዜ ፡ ነው
ምንድን ፡ ነው? 1 A play of the country. 5 Has. 3 A play of our country.
. There aren’t any new movies. You’ve seen them before. Why don’t we see a play ?
፡ ቲያትር ፡
አለው
ፍቅር
is
. Yes, today the Ethiopian Patrio-
፡ ጥሩ
ሜ- የሀገር
Which
better ?
ማኅ
በር ፡ ዛሬ
ለማየት ፡ ጥሩ
ter or to the movies.
. 18 there a place in which one (can) 866 an Ethiopian play !፤
በት ፡ ቦታ ፡ አለ? አ. አዎ
. We thought of going to the thea-
ማኅበር
play. It’s a good chance for you to 866 an Ethiopian play? and (hear Ethiopian) music. *
። M . What is the Ethiopian Patriotic Association 2
THE
ETHIOPIAN
PATRIOTIC
የኢትዮጵያን + ሙዚቃና ፡ ቲያ
A. The E. ጅ. A. is an association
ትር + ለመጠበቅና = ለማስፋ ፋት ፡ የተቋቋመ ፡ ማኅበር ፡ ነው
።
ይህ
፡ ማኅበር
፡ ብቻ
፡ ነው
velop the Ethiopian music and theater. It was founded long ago.
J. Do they give plays every day?
A. No. Only once a week on Sunday.®
።
. ታዲያ ፡ ቦታ ፡ ይጓኛል? - ስልክ ፡ ደውለን
established to preserve and de-
፡ ከተ
ቋቋመ ፡ ብዙ ፡ ጊዜው ፡ ነው ። . በየቀኑ ፤ ቲያትር ፡ ያሳያሉ? የለም ፤ በ የሳምንቱ + እሁድ ፡ እሁድ
83
ASSOCIATION
M. Well then, are there seats available 2
፡ ለመጠየቅ
፡
እንችላለን ። ዝርዝር ፡ የለኝ ም ። ጂም ፡ አሥር ፡ ሳንቲም
፡
A. We can call and ask. I don’t have change. Do you have ten cents, Jim ?
ይዘሃል?
- ለስልክ
፡ ነው? ይኸውና
(ስልክ ፡ ደውሎ - ምን ፡ አሉ? pol ፓ - ቦታ
=
፡ ጠየቀ)
፡ አለ ፡ ብለዋል ። ግን ፡
ቲያትሩ ፡ ሊጀመር ፡ ነውና ፡ እንሂድ
።
. ከዚህ ፡ ሩቅ ፡ ነው? ፓ
. በእግራችን ፡ አዓደርስም ። በመ ኪና ፡ ብንሄድ + ይሻላል ። - እሺ ። በሉ ፡ ግቡ ፎረሱ)
~ ደረስን ። ጂም ፡ ቲኬት ፡ አስ ቆርጥ
J. To make a call? Here. (He calls and asks)
J. What did they say? A. They said seats are available but the play is about to begin so let’s go fast. M. Is it far?
A. We won’t get there by walking. It’s better if we go by car. J. Okay. Get in. (They arrived) A. We
have
arrived.
tickets.®
4 It is its long time since the Patriotic Association was founded. 5 Tt is only Sundays, every week. ዩ Make cut the tickets.
Jim,
get the
84
ጂ
AMHARIC
ስንት
ቲ. ቲኬት ጋሉ?
፡ ትነግርሃለች ።
፤ ቆራጭ ፡ ጋር) ፤ ለማስቆረጥ ፡ ይፈል
ከሃምሳ
+ ማዕርግ ፡ ነው
T. Do you want a ticket ?
. Yes, how much are they ? . It depends on the place.’ First class tickets are $ 3, second class * are $ 2 and third class are $ 1.50.
፡፤ ብር
።
ጂ. የትኛው ፡ ቦታ ፡ ይሻላል ፥ ለማየት? ቲ. አንደኛ ፡ ማዕርግ ፤ ይሻላል ። ጥሩ ፡ ይታያል
ላ. The box office girl will tell you. (With the box office girl)
ጂ- አዎ ፤ ስንት + ነው? ቲ. እንደ ፡ ቦታው ፡፣ ነው ። አን ደኛ + ማዕርግ ፡ ሦስት ፡ NE ሁለተኛ ፡ ማዕርግ ፡ ሁለት ፥ ሦስተኛ
BOOK
J. How much are they?
፡፤ ነው?
አ. ቲኬት ፡ ቆራጭ
(ከቲኬት
CONVERSATION
. Which place is better to see from ?
. The first class places are better to see from.®
።
ጂ. እሺ ፤ እንግዲያው ፡ ሦስት ፡ የአንደኛ ፣ ማዕርግ + ቲኬት ፡
. All right then, I want three first class tickets. Here’s ten dollars.
እፈልጋለሁ ። ይኸው ፡ አሥር ፡ ብር
. እሺ ። ይኸው
፡ ቲኬቱ ፤መ
ልሱ ፡ አንድ ፡ ብር ፡ ይኸውና
ነው
።
. Thanks. Here are the tickets. The
change is one dollar. Here it is. .
በስንት ፡ ሰዓት ፡ ይጀመራል?
. What time does it start 2 .
አሁን
. It’s about to start. It’s over
፡ መጀመሩ
፡ ነው
በአሥራ ፡ ሁለት ፡ ሰዓት
6:00.*
ያልቃል ? It’s acconding to the place. 8 Tt is seen well. * (According to the Ethiopian counting it is 12:00.)
at
አስ. በዚህ ፡ በኩል ፡ ግቡ ። ስን ት
፡ ናችሁ?
፡ ይኸውና
ጂ. ሦስት ፡ ነን
ኬቱ
፡ ቲ
. Three. Here are the tickets.
=
አስ. አንደኛ + ማዕርግ ፡ ይህ ፡ ነ ው ። መርጣችሁ ጂ› እሺ
. Enter this way. How many are you ?
፤ ሜሪ
፡ ተቀመጡ
፡ መኻል
።
፡ ትሁ
ን ። አሰፋና ፡ እኔ ፡ በግራና ፡ በቀኝ
፡ እንሆናለን
U. Here
is the
first class
section.
Choose (your seats) and sit down. . Fine. Let Mary be in the middle. Asaffa and I will sit!® to her right and left.
ሜ. አዳራሹ ፡ ሰሬ ፡ ነው ። ብዙ ፡ ሰው ፡ ይይዛል?
. The hall is spacious. Does it hold many people ?
አ. አዎ ። አሁን ፡ ሰዉ ፡ ቲያ ትር ፡ መውደድ ፡ ጀምሯል ። አንዳንዴ ፤ ቦታ ፡ ይጠባል
. Yes. Now
ጂ- ቲያትሩ ፡ ስለምንድን ፡ ነው? አ. አርእስቱ = “ቴዎድሮስ” ፡ ነ ው ። የአጹ ፡ ቴዎድሮስን ታሪክ
፡ ከመጀመሪያው ፡ እስ
ከ ፡ መጨረሻው
፡ ባጭሩ
people begin to love
the theater. Sometimes there’s no ፲00፲0.፤፤
J. What is the play about ? . The
title is ‘““Theodore’’.
It’s a
play that briefly shows the life of Emperor Theodore from beginning to end. The author of the play is here.!2 He’s going to speak.
የሚያሳይ ፡ ቲያትር ፡ ነው ።'የ ቲያትሩ
ሊናገር ደ.
አሁን
+
ደራሲ
+
መጣ
፡ ነው ቲያትሩ
10 We will be. 11 The room is too narrow. 12 He came.
13 Ts about to be shown.
. The play is about to begin’? but
86
AMHARIC
።
ሃም
መፀመ
native instruments.
ዘፈ
፡
የሆኑ
፡
ምርጥ
፤
ርጥ
BOOK
first we would like to play for you!4 some choice songs!® with
፡ ደ.
:
ae
CONVERSATION
ኖች + በሀገር ፡ መማሪያ ፡ ል
ናሰማችሁ ፡ NORAD ።
።
PG
:
ዋናዎቹ
:
you have M.Do instruments ?
፡
፡ መሣሪያ
፡ የሙዚቃ ‹ብዙ አላች ሁ? አዎ
(The songs begin)
፡፤ ይጀመራል)
(ዘፈኑ
ክ
musical
many
ላ. Yes. The most important of them . are the karar, the masingo,
IG: LUE LCE ርክ). ሮ ፤ ዋሽንት ፤ ናቸው
በነዚህ ምን
+ መማሪያዎች ፡ ዓይነት
"ከበ
፡ ምን
፡ ሙዚቃ
the
bdgdna,'* the drum and the flute.
+:
፡ ት
J. What kind of music do you play with these instruments ?
ጫወታላችሁ? ከነዚህ ፡ ሁሉ ፡ በገና ፡ ዘወ. HC: A ሐዘንና ፡ ለጾም ፡ ብ ቻ ፡ Cr
ነው
55 od
ing.
፡ የሚሠራበት
M. And the karar ?
-. ክራርስ?
,3 ፓ
ክራር ቅርና
፡ ብዙውን ፡ ጊዜ ፡ ለ ደሽ ታ ፡ ነው =
ማሲንቆ ንም
፡ ለፍ. ።
A. Most of the time the karar is for love songs and for happy occasions.
፡ ለደስታም ፡ ለሐዘ
The masingo is for both happy
፡ ይሆናል
ዋሽንትና
ውን
፡ :
occasions and for mourning.
J. How about the flute and drum?
ብዙውን ፡ ነው
፡ ጊዜ
አንዳንዴም
anne
።
፡ ከበሮስ?
ዋሽንት ለሽጸላ
A. Ofall these the bagéna is usually used only for fasts or [for] mourn-
።
ከበሮ
= ይለቀሳል
+:
፡ ብዙ
A. Most of the time the flute is for war
songs
and
the
drum
for
፡ ነው
።
(accompanying) singing and sometimes when someone dies
፡ ሲሞት
፡
people cry to the accompaniment
፡ ለዘፈን
፡ ሰው
ጊዜ
=
14 We would like to let you hear. 15 Songs that are chosen. 16 (These are string instruments.)
ot the drums.
THE ETHIOPIAN PATRIOTIC ASSOCIATION
መጓሪያዎች ፡ ከዘ
. እነዚህን
M. Do they use these instruments to
ፈን ፡ ጋር ፡ ነው ፡ የሚወናባቸ ው ፡ ወይስ ፡ ብቻቸውን? አብዛኛውን ፡ ጊዜ ፡ ከዘፈን ፡ ጋር ፡ ነው ። አሁን ፡ ዘፈን ፡ የሚያሰሙት ፡ አዝማሪዎች ከነመሣሪያቸው
፡ መጡሕ
87
= ዘ
accompany
songs
or are they
(used) alone ? A. Usually (they are used) to accompany songs. Now the singers who are going to play are coming with their musical instruments. They are going to play for us.
ፈን ፡ ሊያሰሙን ፡ ነው ።
አሁን ፡፥ “አበባ = አበባዬ”
፡
የተባለውን፣ዘፈን፣ያስሟችኋል። ይህ ፡ ዘፈን ፡ ሲዘፈን
፡ ይደ
D. Now they'll play for you a song entitled ‘““Abaiba Ababaye’’. J. Do they dance to this song 2!”
ንሳሉ?
ይህ + ዘፈን ፡ ለዳንስ ፡ አይ ስማማም ። ግን ፡ ዘፈን ፡ ሲዘ ፈን ፣፡ልዩ፣ልዩ፣ጭፈኗራ ፡አለን። ለምሳሌ ፡ “እስክስታ” ፡ አን
A. This song is not suitable for dancing, but we have many kinds of Ethiopian dancing to go with songs.!® H'skasta is one of them.
ዱ ፡ ነው ። - አዝማሪዎቹና + ጨፋሪዎቹ ፡ ል
ብሳቸው ፡ አንድ + ዓይነት ነው ። ደስ ፡ ያስኛል ። ከዚህ
+ ቀቸለን
፡ ቲያትሩን
D. Now we'll show the play.
እናሳያለን ። (ቲያትሩ ፡ ታይቶ ፡ አበቃ)
(The play is over)
አሁን ፡ ከመሄዳችን ፡ በፊት ፡ የኢትዮጵያን ፡ ሕዝብ ፡ መዝሙ ር
፡
የሀገር
ፍቅር
ዘፋ
ኞች ፡ ካስሙን ፡ MAA: የቲ ያትሩ
፤ ፍጻሜ
M. The singers and dancers are dressed 81186.1* It’s very pleasant.
D. Before we leave, the singers of the Ethiopian Patriotic Association will sing the Ethiopian national anthem for us and then it'll be the end of the play.
፡ ይሆናል
17 When the song is sung. 18 When the songs are sung. 19 The singers and the dancers, their clothes are of the same kind.
ፖስታ ፡ ቤት AT THE POST OFFICE
(ጂ፳ ='ጂም ፖ = ፖስታ ፡ ቤት ፡ ሠራተኛ) . ጤና + ይስጥልኝ ለመግዛት
(J = Jim; P = Post Office Worker)
። ቴምብር
፡ ፈልጌ
፡ ነበር
፡
to
buy
some
. How many do you want ?
- የአሥር ፡ ሳንቲም ፡ አሥር የሃያ ፡ ሳንቲም ፡፤ አሥራ ፡ አም ፥
I want
» stamps.
።
. ስንት ፡ ይፈልጋሉ?
ስት
J. Hello!
የሰማንያ
a Ten
ten-cent stamps, fifteen twenty-cent stamps, five eighties, twenty fives, and six one dollar
ሳንቲም
stamps.
አምስት + የአምስት ፡ ሳንቲም ፡ ሃያ ፤ የአንዳንድ ፡ NE ፡ ስ
ድስት
= እፈልጋለሁ
=
. ይኸው + በጠቅላላው
= አሥራ
P- Here’s the total amount. It’s $15.
አምስት ፡ NE ፡ ነው ፡ ሒሣቡ .እሺ ፤ ከዚህ ፡ ሌላ እነዚ
. Okay. 1 8180! want to send these
ህን ፣ ደብዳቤዎች ፡ ለመላክ ፡ እፈልጋለሁ
ይህ
።
፡ ሃያ ፡ አምስት
ም፡
.ስልሳ
ይሆናል
፡ ሳንቲ
። ይኸኛው ፡ ወደ
ነው
አውሮፓ አዎ ።
letters.
:
. That’s 25 cents. Is this one going to Europe ?
፡ የሚሄድ ፡ ነው? J. Yes.
፡ አምስት
።
1 Other than this.
፡ ሳንቲም
:
. That will be 65 cents.
AT THE
POST
. ወደ ፡ አሜሪካ : የሚሄደውን : በሬኮማንዴ + ለመላክ ፡ እፈ ልግ ፡ ነበር ። ምን ፡ PVA: ጊዜ ፡ ይወስዳል?
ዛሬ
፡ ከሄደ ፡ በአራቶችኛው
ቀኑ ፡ ይደርሳል ። ሒሣቡ ፡ አን ድ ፥ ብር ፡ ከሠላሳ ሳንቲም ፡ ይሆናል ፣. ጠቅላላው
፡ ሒሣብ
፡ ነው
ጂ.› ይኸው ፡
7
ሃያ
፡ AEE: a
J. I want to send the one going to America by registered mail. How long does it take ?
P. If it leaves today it will be there in four days.” That’s? $ 1.35.
J.
What’s the total cost 2
P. All in all it’s $ 17.00.
። ፡ ብር
J. Here is $ 20.
።
ከሃያ ፡ ብር ፡ ሦስት ፡ NE: መልስ ፡ ይኸውና ።
. እግዜር ፡ ይስጥልኝ = ደብዳቤ ፡ ለ የሰዉ
89
፡ አምስት፡ ።
ሆኑ ፡ ነው? ፖ. በጠቅላላው ፡ አሥራ ፡ ሰባት ፡ ብር
OFFICE
በየቤቱ
ይላክለ
P. From
$ 20 the change will be
$ 3.00. Here it is.
J. Thank you. Is mail delivered‘ to people at their homes ?
ታል?
. ደብዳቤ፣የሚላከው፣በየመሥሪያ፡ ቤቱና ፡ በየኩባንያው ፡ ነው ። በተረፈ ፡ ሳጥን ፡፤ እዚሁ ፡ የተ
ከራዩ ፡ ሰዎች + እዚሁ + መጥተ
P. Mail ment nies. have come
is delivered only to governdepartments and compaOther than this, people who rented boxes [here] have to here to get it.
ው ፡ መውሰድ ፡ አለባቸው ። ፣ የፖስታ ፡ ሳጥን ፡ ለመከራየት ፡ ፖ. 2 3 4 5 ዩ
ይቻላል? አዎን ፤ ይቻላል ። In the fourth day. The bill is. It is sent to him. Is it possible ? It is possible.
J.
Can® I rent a Post Office box ?
ጅ. Yes, you can.®
AMHARIC
90
ጂ› ኪራዩ
፡ ስንት
CONVERSATION
፡ ነው?
J.
BOOK
How much is the rent ?
ፖ. ኪራዩን + አላውቅም ። ዲሬ ክተሩ ፡ ቢሯቸው ፡ እዚያ ፡ ነው ። ሊጠይቁ ፡ ይችላሉ |
. I don’t
ጂ- ግድ + የለም = በሌላ ፡ ጊዜ ፡፣
. Never
+ መስኮት
The
director’s
(him). mind.
I’ll come
another
time and ask. Can I deliver® packages through you?
መጥቼ ፡፤ እጠይቃለሁ ። ዕቃ ፣ በርስዎ ፡ በኩል ፡ መላክ ፡ እ ችላለሁ? ፖ. ቀቸሎ + አለው
know.”
office is over there. You can ask
. Go to the next window.
ጋ ፡ ይሂዱ ። ጂ- ሬኮማንዴ
፣ ደብዳቤ
+ መጥቶ
There is some registered mail that came for me. Where do I pick it up ?
ልኝ ፡ነበር ። የት ፡ ነው ፡
የምቀበለው?
ፖ. አራቶኛው ይጠይቁ
+ መስኮት
+ ጋ
. Ask at the fourth window.
።
ጂ. እግዜር ፣ ይስጥልኝ
J. Thank you.
(ሬኮማንዴውን ፡ ለመቀበል + ሄደ) ጂ- ጤና + ይስጥልኝ ። ሬኮማንዴ ፡
(Goes to get the registered mail.)
J. Hello! I had some registered mail.
ደብዳቤ = ነበረኝ ። ሊሰጡኝ ፡ ይችላሉ? . ወረቀት ፡ ይዘዋል? . አዎ ። ይኸውና ። - የመታወቂያ ፡ ወረቀት ፡ ይ ነ ትሚቹ ዘዋል? ጂ. የመንጃ ፡ ፈቃዴን ፡ ላሳይዎ ፡
ወይስ : የመታወቂያ ቴን? 7 1 don’t know the rent. 8 Can I send?
፡ ወረቀ
Can you give it to me?
P. Do you have the slip ? J.
Yes. Here it is.
. Do you have some identification card 2 ፦
. Shall I show you my driver’s license or my identification card ?
AT THE POST OFFICE
ፖ.
የሆነውን
ጂ- ይኸው
: ያሳዩኝ :.
።
91
ጅ. Show me either.
የመታወቂያ
፡
ወረ
J. Here’s my identification card.
ቀቴ ፖ. እሺ
።
ስምዎ
፡ ፓርከር
ም
ትንሽ
፡ ሚስተር ፡ BP. ፡ ነው? እስኪ :
፡ ይጠብቁ
።
(He looks for it and brings it to him.)
(ፈልጎ + ይመጣል) ፖ. ደብዳቤው Her
፡
-23..5
Okay. Your name is Mr. Jim Parker ? Please wait a moment.
ይኸውና
ይፈርሙ
«
እዚ
፻. Here’s the letter. Sign here.
።
ጂ. እሺ ።
J. Okay.
ፖ. ይኸው
:
ደብዳቤዎ
ጂ› እግዜር
: ይስጥልኝ
።
።
ጅ. Here’s your letter.
J. Thank you.
እነፓርከር ፡ ለከበደና ፡ ለአልማዝ ፡ የሰላም ፡ BED ፣፡ ዝግጅት ፡ ሲያስረዱ ፡ EXPLAIN THE PEACE CORPS TRAINING TO KABBADA AND ALMAZ
THE PARKERS
(ሜ =
ጂ =
ሜሪ
አ =
ጂም ከ
አልማዝ
=
. ስለኢትዮጵያና
(A = Almaz; J = Jim; K = Kabbadai; M = Mary)
ከበደ)
ስለአማርኛ
ብዙ ፡ ነገር ፡ ታውቃላችሁ ። ይ ህንን
፡ ሁሉ
፡ የት ፡ ተማራ
K. You know a lot about Ethiopia and Amharic. Where did you learn all these things ?
ችሁት?
ጂ. ይህንን ፡ ሁሉ ፡ የተማርነው
፡
እዚህ ፡ ከመምጣታችን ፡ በፊ ት ፡ በተሰጠን
፡ ትምህርትና
፡
ዝግጅት + ነው . ማናቸውም ፡ወደ ፡ ኢትዮጵያ ፡የ ሚመጣ፡፣ አሜሪካዊ ፡ ሁሉ፣እንዲ ህ ፡ ያለ ፡ ትምህርት ፡ይማራል ፡
ማለት
፡ ነው? ወይስ
፡
በሰ
ላም ፡ ጓድ ፡ ውስጥ ፡ የሚገቡ ፡
. We learned all these things before we came through the training! and preparation that was given to us. . Do you mean to say that every American who comes to Ethiopia gets this kind of training? or is it only those who join the Peace Corps who get this training and preparation ?
አሜሪካውያን ፡ብቻ ፡ ናቸው ፡ እንዲህ
+ ያለውን
ትምህር
ትና ፤ ዝግጅት ፡፤ የሚያገኙት? - ማናቸውም ፡ አሜሪካዊ ፡ ወ ደ ፡፣ ኢትዮጵያ ፡፤ መጥቶ ፡ አን ድ ፣ ዓይነት
ሠራ
፡ ሥራ
+ ወይም ፡ አንድ
1 The studies.
2 (He) studies these studies.
ws
፡፤ የሚ
. It’s all right if any American who comes to do research or some kind of work in Ethiopia studies something special about it, but
፡ ዓ
especially for the American who
THE PARKERS EXPLAIN THE PEACE CORPS TRAINING
ይነት ፡ ጥናት ፣፤ የሚያደርግ : ከሆነ
፡ ልዩ ፡ ጥናት ፡ ቢያ
ደርግ ፡ መልካም ፡ ነው ። ነገር ፡
ግን ፡ በተለይ ፡ በሰላም ፡ ጓድ ፡
93
joins? the Peace Corps, he is required to know! and to learn first some things about the country to which he’s going. This is a typical Peace Corps objective.
ውስጥ ፡ ገብቶ ፡ የሚሠራ ፡ አሜ
ሪካዊ + ስለሚሄድበት ፡ አገር ፡ አስቀድሞ ፡ አንዳንድ ፡ ነገር ፡
እንዲማርና ፡ እንዲያውቅ ፡ ይደ ረጋል ። ይህ ፡ የሰላም ፡ ጓድ ፡
ዓይነተኛ + ዓላማ + ነው የሰላም ፡ ጓድ ፡ አባል ፡ ለመ ሆን ፡ ምን ፡ ምን ፡ ያስፈልጋል? ሰላም ፡ ጓድ ፡ ለመግባት ፡ የሚ
ፈልጉት
፡ ሁሉ ፡ ስማቸውን
. What are the requirements? to be a Peace Corps volunteer?
:
ካስመዘገቡ ፡ በኋላ ፡ የመግቢያ ፡
ጠቅላላ ፡ ፈተና ፡ ይቀበሉና ፡ ፈተናውን ፡ ያለፉ ፡ የመጀመሪያ
. All those who want to join the Peace Corps have their names registered. They are then given® the general entrance exam. Those who pass the exam are given’ first priority (to join).
ውን ፡ ምርጫ ፡ ያገኛሉ ። አ. በተለየ
አባሎችን
የሰላም
፡ ጓድ
+ ለማሠልጠን ፡ የ
ተደራጀ ፡ ቦታ ፡ አለ? ሜ›. በተለየ ፡ እንኳን ፡ ለዚሁ
የተደራጀ ፡ ቦታ ፡ የለንም ። ወደ ፡ አንድ ፡ አገር + የሚ ሄዱት ፡ የሰላም ፡ ጓድ ፡ አ
ባሎች ፡ ከተመረጡ 5 4 5 5 ? 8
+ በኋላ ፡
Who works having joined the Peace Corps. He is made to know. What is necessary ? They get. They find. They study.
. Is there a specific place organized for the training of the Peace Corps volunteers ? . There’s no specific place organized for that (purpose). After volunteers going to a specific country are selected, they gather at a certain university and receive® the necessary training there.
94
AMHARIC
CONVERSATION
BOOK
በአንድ ፡ ዩኒቨርሲቲ ፡ ውሰጥ : ተሰብስበው ፡ የሚያስፈልግውን ፡ ትምህርት + ይማራሉ ። ትምህርታችሁን ፡ እዩኒቨርሲቲ ው ፡ ትማራጳችሁ ። ኑሯችሁስ ፡
እንዴት + ነው? እዚያው ፡ ዩኒ ቨርሲቲው = ውስጥ ፡ እየተ ፡፤ ትቆያላትሁ
መጓባችሁ
. You study at the university, but what about living quarters? Do you room and board there® or do you have to rent your own place ?
፡ ወይ
ስ ፡ የግል ፡ ቤት ፡ መከራየት ፡ አለባችሁ? - እንደዩኒቨርሲቲው ፡ ነው = ብዙ
ውን
፡ ጊዜ
፡ እዚያው ፡ ዩኒቨ
ርሲቲው ፡ ውስጥ ፡ በሚሰጠው፡ መኖሪያ
፡ ቤት
ቀመጣለን
።
የያዘ : ነው? ጪዎች ፡ ስለነበርን + የተማ ርነው ፡ ሁሉ ፡ ስለ ፡ ኢትዮጵያ ፡
። ስለሌላው
፡ የሰላም ፡
ጓድ ፡ ፕሮግራም ፡ ስለማናውቅ ፡
ብዙ ፡ልንኝነግራችሁ፣አንኝችልም። እኛም ፡ ለማወቅ : የምንፈል ገው : ስለኢትዮጵያ + ትምህ
ርታችሁ፡ ነው።-ምን ፡ምን ፡ ነው ፡ የተማራችሁት? ® 9 11 12
. What
does
your
training
in-
clude 212
እኛ ፡ ወደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ መ
1
pus.
፡ ውስጥ ፡ እን
ትምህርታችሁ ፡ ምን ፡ ምን ፡
ነው
. Itdepends onthe university. Very often, though, we stay in a dormitory assigned to us!® on cam-
. Since we were to come!? to Ethio-
pia, everything about Ethiopia. we don’t know the other Peace we can’t tell you
. We
would
we learned was In as much as anything about Corps programs, much (about it).
indeed
like to know
about the training you had about Ethiopia. What did you learn ?
Are you staying being fed at the university ? That is given to us. What does it take ? Coming ones.
THE
PARKERS
EXPLAIN
THE
፣. በጠቅላላው ፡ ስለ፡ ኢትዮጵያ ፡ የተማርነው ፡ ትምህር ታችን 5 = በሁለት ፡ የተከፈለ ፤፡ ነው
የቋንቋ ሯው
፡ ፡
XA:
ትምህርት
ነው
፡
PEACE
CORPS
TRAINING
95
J. In general, our training about Ethiopia can be divided in two parts — it included first, the language, and second, Ethiopian
አንደ
history, geography, culture and
።
ሁለትኛው
:
ኢትዮጵያ
፡ ታሪክ
+
subjects like that.
ጂኦግራፊ ፤ ባህልና ፡ ይህንን ፡ የመሳስለውን ፡ የያዘ ፡ ነው ። i
ታሪክና
፡
ጂኦግራፊ
፡
ማን
፡
ላ. Who
ነበር ፡ የሚያስተምራችሁ?
፡
ቋንቋውንስ
ማለቴ
፡
፡ ነው
-
you
history
and
Boography ፣
ሜ. ኢትዮጵ ያውያ ንና፣ አሜሪካውያን፡፥ መምህራን : ነበሩ
taught
M. There were Ethiopian and Ameri-
5
can teachers.
አማርኛውን
፡-ማን ፡ ነበር
፡
ሺ. How
፡
about
the language,
Am-
ከ8፲10, I mean. Who taught you?
የሚያሰተምራችሁ? i as: ጊዜ፣
ጓድ ጓድ
የነበርነው
፡ አባሎች ፡ ፡ መሆናችን
=
፡ የሰላም ፣፡ ማ ው፣፥ 4
ሦስተኛ ፡ ነው ፡
J. In our group," that is the third group, we were 300 volunteers.
-
We were first divided into five classes and in each class there
Ace ፡ በአዎስት ፡ ተከፍለን ፡ Tiny vee tae Bini
ሦስት
፡ መቶ
: ነበርን
። መጀ
ነበር ። እያንዳንዱ ፡ ክፍል ፡ ውስጥ ፡ ከአርባ ፡ እስከ ፡ ሃም
were 40—50 Peace Corps students.
the grammar and basic construction of Amharic.
ሳ ፡ የሚሆኑ ፤ ተማሪዎች ነበሩ ። የአማርኛውን ፡ ቋንቋ ፡ ሰዋስው = በጠቅላላው ፡ ስል ቱን ፤ ያስተምሩን ፡ የነበሩት ፡ በቋንቋ ፡ ጥናት ፡ በሰል፡ የሆኑ፡ ሦስት ፡ ኢትዮጵያውያን ፡ ነበሩ ። 13 The volunteers who
(we) were
in our time.
14 Who were mature in the study of the language.
96
አ.
AMHARIC
CONVERSATION
ይህ ፤ አከፋፈላችሁ ፡ በጣም : ትልቅ
+ ነው
በዚህ
፡ ሁ
ኔታ ፡ በአማርኛ ፡ ለመነጋገር ፡ አስቸጋሪ + ይመስለኛል ። .አዎ
፤ በነዚህ
ትልልቅ
ክፍሎች + ውስጥ ፡ አማርኛ ፡ መነጋገሩ
፡ ያስቸግር ፡ ነበር ።
ይህንን ፡ FAC ፣ ለመወጣትና ፡
አማርኛን ፡ በመናገር ፡የበለጠ ፡ ቅልጥፍና ፡፤ እንድናገኝ + በአነስ
BOOK
A. The classes!® were very big. I guess it must have been difficult to speak Amharic under these circumstances.
M. Oh yes, in these big classes it was hard to speak Amharic. To avoid this difficulty,1® we were further divided into smaller classes so we could acquire fluency in speak. ing Amharic. In these smaller classes
about
10
practiced (speaking with one Ethiopian.
ተኛ ፣፤ ክፍል + ተከፋፍለን
volunteers?’
Amharic)
ነበር = በነዚህ = አነስተኛ
ክፍሎች ፡ ውስጥ + አንድ አሥር ፡ የሰላም ፡፤ ጓዶች ፡፣ ሁነን ፡ ከአንድ ፡ ኢትዮጵያዊ ጋር ፤ ንግግር በር ።
፡
፡ እናደርግ ፡ ነ
ከ. አማርኛ ፡ በቀን ፡ ስንት ፡ ሰዓ ት ፡፤ ትማሩ ፡ ነበር? ጂ›- የሰዋስው
K. How many hours a day did you study Amharic ?
በቀ
J. One hour of grammar and two
ን ፡ አንድ ፡ ሰዓት ፡ ነበር ።
hours of conversation classes. We studied Amharic for three hours a day in all.
ትምህርት
ከዚህ ፡ በኋላ ፡ የሁለት ፡ ሰዓት ፡ ያማርኛ ፡ ንግግር ፡ ክፍል ፡ ነበ
ረን ። በጠቅላላው ፤ አማርኛ ፡ በቀን ፡፤ ሦስት ፡ ሰዓት ፡ እን ማር ፡ ነበር አ.
ከክፍል
+ ውጭ ፡ አማርኛ
A. Did you have the time and oppor.
35 ‘Your way of dividing into classes. 16 To come out of this difficulty. 17 We being about ten Peace Corps volunteers.
THE
PARKERS
ለመናገር ፡ ጊዜና ነበራችሁ?
EXPLAIN
THE
CORPS
TRAINING
97
tunity to speak Amharic outside the class ?
፡ ዕድል
ጂ- አዎ ። ኢትዮጵያውያኑ
፡ አብ
ረውን ፡ ነበር + የሚኖሩት በተለየም
PEACE
J. Yes. The Ethiopians lived with
።
፡ በምሳና ፡ በራት
us. We used to speak a lot during lunch and dinner especially.
፡
ሰዓት ፡ብዙ ፡ እኝነጋፃር ፡ ነበር ። የምትማሩበትና
፡ ወደፊትም
የሚያገለዓላችሁ
፣ መጽሐፍ
፡
. Did you have a text that could help you to study (by yourself) later on ?
ነበራችሁ?
ለኛ ፡ የሚሆን አልነበረም ው
፣ መጽሐፍ
:
አንድ ፡ እዚያ
፥ እተማርንበት
ዩኒቨር
ሲቲ ፡ የተዘጋጀ ፡ የንግጓዓር ፡ መጽሐፍ ፡ ነበር ። በሱ ፡ ነው ፡ የምንሠራው ። ከሱ ፡ ሌላ መጽሐፍ ፡ የለንም ።
ስለ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ታሪክም ፡ ሆነ ፤ ሌላ ፡ ነገር ፡ የሚገል ጽ ፡ ሲኒማ ፡ ታዩ ፡ ነበር?
አዎ ። መጀመሪያ ፡ አንድ ከኢትዮጵያ ፡ ጋር ፡ የሚያስ ተዋውቅ ፡ ንግግር ፡ ተደርጎ
J.
There was no book suitable for us,
but at the university were trained, they had sation book prepared. that. We didn’t have book.
. Did you Ethiopian pics? . Yes..
First,
where we a converWe used any other
see movies about!® history or other to-
we
heard
an
intro-
ductory speech!® about Ethiopia and at the same time we saw a movie (about it).
ልን ፡ ነበር ። በዚያን ፡ ጊዜ ፡ ሲኒማም ፡ እናይ ፡ ነበር ።
ስለ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡
የተማራችሁት ፡ ወይስ ፡ በተ ጨማሪ ፡ የተማራችሁት
፡ ሌ
. Did you learn only about Ethiopia or did you have some other training in addition ?
ላ ፤ ትምህርት ፡ አለ? 18 Movies that explained about. 19 A speech that made us acquainted with Ethiopia was made for us.
98
ሜ.
AMHARIC
CONVERSATION
ታሪክና : ሥል. ስለ ጣኔ ፥ በጠቅላላውም አፍሪካ ፡ ተምረናል ። ከዚህ ፡ የአሜሪካን
ሌላ ፡ የሰውነት ፡ ማጠንከሪያ ፡
ትምህርት
M. We had American History and Civilization. We learned something about Africa in general also. Besides that, we had a lot?® of physical training.
፡ በሰፊው + እንድን
ማር ፡፤ ተደርጓል ። ጂ- የሰላም ፡ ጓድ ፡ አባል ፡ ሁኖ :
በያገሩ ፡ የሚላከው + አሜሪ ካዊ ፤ ስለሚሄድበት ፡ አገር ፡ ቋንቋ
BOOK
፥ ታሪክ
፤ ባህልና ፡ እነ
ዚህን ፡ ስለመሳሰሉ ፡ ነገሮች ፡ መማሩ ፡፤ በጣም ፡ ጠቃሚና ፡
ፍሬ ፤ የሚያስገኝ ፡ ነገር
J. It’s useful and fruitful for every American who is sent to a country as a Peace Corps Volunteer to ‘learn the language, culture, history, and other subjects like these about the country to which he is going. It can simplify a lot of things.
ነው ። ብዙ ፡ ጉዳይ : ሊያ ቃልል፡ ይችላል ።
ከ. እዚህ ፡ ከመምጣታችሁ ፡ በ ፊት
፡ ሰፊ ፡ እውቀት
፡ ማግ
ኘታችሁ ፡ በውነቱ ፡ በጣም ፡ ጥሩ
. It was indeed very good that you acquired enough knowledge before you came here.
ነው
አ. ብዙ ፡ ጠቃሚ ፡፣ ነገር ፡ ስለ ነገራችሁን ፡ እናመሰጓናችኋአን ። 20 Tt was made that we learned.
A. We thank you for telling us so many useful things.
ጋብቻ THE WEDDING
(2 =
ሜሪ
አ =
አሰፋ
CEREMONY (A = Asaffa;
J = Jim;
M = Mary;
Y = the bridegroom’s father)
ጂ “ ጂም የ = የሙሽራው :
አባት) (ድንኳን ፡ ይገባሉ) አ.
ለሠርጉ
፡
(They enter the tent.)
የጠሯቸው
A. These are the guests that you invited for the wedding. They are your son’s colleagues, Mr. and Mrs. Parker.
: እንግዶ
ች ፡ እነሱ ናቸው ። የል ጅዎ ፡ የሥራ ፡ ጓይኞች ሚስተር
ቸው
፡ ፓርከርና
፡ ናቸው
፡
ባለቤታ
።
የ. እንኳን ፡ ደህና ፡ ቤት ፡ ለእንግዳ
መጣችሁ።
ጂ- ለልጅዎ ፡ሠርግ ፡ ስለጠሩን
፡
በጣም ፡ ደስ ፡ ብሎናል ። እን
ኳን ፡ ደስ ፡ አለዎ አበበ = እስ የ. በአምላካችሁ ቲ ፡ የወንድቻህን ፡ ጓደኞች ፡ ድንኳን ፡ አስገባቸውና ፡ ቦታ ፡
Y. Welcome. me.!
Make yourself at ho-
J. Weare happy that you invited us for your son’s wedding. Congratulations. Y. Thank you.” Abbaba, please take your brother’s friends to the tent and give them a place. Go on in, ለ5888. Take good care of them.?
ስጣቸው = በሉ + ግቡ ፡ አሰ ፋ4 ። ደህና ፡ አድርገህ ፡ An
ተናግዳቸው ። አ. እሺ ፥ ጂም ፡ እንግባ ። 1 The house for the guest. 2 By your Lord. 3 Entertain them (as host) doing well.
A. Okay. Let’s go in, Jim.
100
AMHARIC
ae አ.
፡ ይቀመጣሉ)
፡ ትጠጣጳችሁ?
68 ጂ. ጠጅ
CONVERSATION
(They enter and sit down.)
mA ፤ ወ
ጠጅ? ፣ እንጠጣ
አይቀርም
Talla or
ሠ#!
M. Yes, the /#9# is probably good.
፤
ጂ. እነዚህ ፤ ሁጵ ፡ ሰዎች ፡ ም ንድን ፡ ናቸው? አ. እነዚህ ፡ ከየቦታው ፡ የተጠሩ ፡
ቤተ ፡ ዘመድ + 5 ፤ ሰዎች፡
ናቸው
የሠ ።
ሜ. እንዴት ፡ ነው አክ ጋሽ
አ. ብዙውን
A. What will you drink?
. We'll ከልኛ6* /20ሀ.
ሜ› አዎ ፤ ጠጁ ፡ ጥሩ ፡ ሳይሆን ፡
ፈር
BOOK
A. The people who are invited [from every place] are relatives, friends and neighbors. . How are they invited ?
፡ ጊዜ ፣ መላክተኛ ፡
እየተላከ ፡ ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ይነ ግራል ። ከሩቅ ፡ ቦታ ፡ ለሚ መጡት ፡
J. Who are all these people?
. Most of the time sent and he tells those who come are informed by
a messenger is everyone, but from far away letter.
ግን ፡ በደብዳቤ
ይነገራቸዋል ።
ጂ. ለሠርጉ +! ብዙ ፡ የተዘጋጁ ይመስላሉ ። እንዴት ፡፤ ነው?
አ. አዎ! በሀገራችን ፡ ሠርግ ፡ የተ ከበረ ፡ ነገር ፡ ነው ። ከወር :
ከሁለት + ወር ፡ አንዳንዴም ፡ ከመንፈቅ ፡ በፊት ፡፤ ዝግጅቱ ፡ ይጀመራል "lL. እንዴት ፡ ይህን ዜ ፡ ይፈጃል?
፡ ያህል
፡ ጊ
አ. ሁሉም ፡ ነገር + መዘጋጀት ፥ We will drink.
5 It is told to them. 5 They seem to be prepared a lot.
. It seems they are well prepared® for the wedding. How come ? . Yes! A wedding is a very respected event in our country. Preparations begin a month to two
months
and
sometimes
six
months in advance. =%
. Why
does
it take
that
much
time ?
A. Everything
must
be prepared.
THE WEDDING
አለበት ቀደም
። ጠጁና ፡ ብሎ
: ጠላው ይጠመቃል
CEREMONY
101
The /29# and tdlla are brewed 8።
በርበሬውን ፡ ለማዘጋጀት ፡ ብ
ዙ ፤ ጊዜ ፤ ይፈጃል
። ሌ
ላም ፡ የሚያስፈልገው
+ ነገ
head of time. It takes a lot of time to prepare the pepper. Since the other things needed (for the
wedding) must be ready ahead of time, too, it takes a long time.
ር ፤ ሁሉ ፡ አስቀድሞ ፡ መዘጋጀ ት ፤ ስላለበት ፡ ብዙ ፡ ጊዜ ፡ ይፈጃል
አዝማሪዎቹ ፡ ምን ፣ ዓይነት ፡ ዘፈን ፡ ነው ፡ የሚዘፍኑት? አ.
የሠርግና ፡ የፍቅር ፡ ዘፈን ፡ ነው ። ሙሽራውንኛ + ሙሽራ
ይቱን ፤ ዘመዶቻቸውን
+ ያሞ
. What kind of songs singers sing ?
will
the
. Wedding songs and love songs. They praise the bride and bridegroom and their relatives. And they compose several good poems.
ዓሳሉ ። ብዙ ፡ ጥሩ ፡ ጥሩ ፡ ግጥም ፡ ይገጥማሉ
ሜ. የአዝማሪዎቹ ፡ ግጥም፡ የዱሮ፡ ነው ፡ ወይስ ፡ እነሱ ፡ ራሳ
ቸው ፡ የሚገጥሙት ፡ ነው? አ. ሁለቱም
፡ ነው
። ብዙውን
ጊዜ ፤ የሚዘፍኑት ፡ የዱሮ ፡ የሠርግ ፡ ዘፈን ፡ ነው ።
Be ለሠርግ ፡ የሚዘፍኑባቸው ፡ መ ማሣሪያዎች
ናቸው? አ. አዝማሪዎቹ
፡ ምን
+ ዓይነት
= ማሲንቆና ፡ ክ
ራር + ይመታሉ ። ቤተ
፡ ዘመ
ድና ፡ የሠፈሩ ፡ ሰዎች ፡ ከበሮ ፡ እየመቱ ፡ ያጨበጭባሉ
. Are the singers’ poems ancient ones or do they compose them themselves ? . Both. (The poems) they sing most of the time are ancient wedding
poems. . What kind of musical instruments
accompany’ the wedding songs?
. They play the masingo and the karar. Relatives and residents of the neighborhood beat the drums and clap.
7 The instrument through (or ‘with’) which they sing.
102
ሜ.
AMHARIC
፡ ጭፈራ
የሠርጉ
CONVERSATION
፡ ከሌላው
:
ይለያያል? አ. አዎ
፤ የሠርጉ ፡ ጭፈራ ፡ ብ ዙውን ፡ ጊዜ ፣ ጭብጨባና ፡
እስክስታ
ጭፈራ ንስ
ነው
።
የዘመኑ
+ ግን ፡ የፈረንጅ
፡ A
M. Is the wedding
dance
different
from the others ፣ . Yes. The wedding dance is mostly clapping of the hands and rhythmic movement of the shoulders. But the modern dance is the European dance.
፡ ነው
ጂ. ሙሽራውና ቼ ፡ ነው
+ ሙሽራይቱ
፡ መ
When
፡ ተጠ
፤ እንግዶቹ ፡ ትንሽ ፡ አረ
ፍ ፡ ካሉ ፡ በኋላ ፡ ይመጣሉ አሁን
ገበታ
do the
bride
and
bride-
groom come ?
፣ የሚመጡት?
አ. ገበታ ፡ ቀርቦ ፤ ተበልቶ
ትቶ
፡
BOOK
።
መቅረቡ
. They come after the table is set and after the guests rest a little from their eating and drinking. Now the food is ready. The priest is blessing the food.’
ነው ። ቄሱ ፡ ገበታውን ፡ ይባ
ርካሉ (ገበታ
። ፡ ቀርቦ
+ መብላት
(The table eating.)
ይጀምራሉ)
ሜ. ለሠርጉ + የሚዘጋጀው ፡ የም ግብ
፡ ዓይነት
፡ ብዙ ፡ ነው?
አ. አዎ! በተለይ ፡ ለሠርግ ፡ የሚ
ዘጋጀው ፡ ዘወትር
= ከሚዘጋ
ጀው ፡ የተለየ ፡ ነው
። ብ
ዙ ፡ ጠጅና ፡ ጠላ ፡ ስለሚጠጣ ፡ ጥሬ ፡፣ ሥጋም ፡ ብዙ ፡ ይበ
ላል ። አንዳንዶቹ
+ እንደሚ
is set and
they begin
M. Are there many
kinds of food prepared for the wedding ?
A. Yes! Especially wedding food is different from the ordinary day to day food.® Since they drink! a lot of tagg and tdlla, a lot of raw meat is also eaten. Some say," the (raw) meat absorbs the drink. It’s also good?” for the body.
8 Thetable.
® That which is prepared for the wedding is different from that whichis prepared for every day. 10 Since it is drunk. 11 As some say. 12 Tt.is suitable (or ‘it is becoming’).
THE
ሉት
፡ ሥጋው
WEDDING
፡ መጠጡን
103
CEREMONY
:
ይመስጠዋል ። ለሰውነትም ፡ ይ ስማማል
።
(ሙሽሮቹ ጂ. የምንሰማው
+ ይመጣሉ) ፡ ድምፅ
(The couple arrives.)
፡ ምን
J. What’s that noise we hear 2
ድን ፡ ነው? አ. እልልታ
፡ ነው
። ሙሽሮቹ
፡
መኩ ፡፤ መሰለኝ ።
A. It’s the shout of joy. I think the bride and the bridegroom are
‘coming.
ሜ. ሙሽራይቱ ፡ ብቻዋን ፡ ነው ፡
M. Does the bride come alone?
የምትመጣ? አ. የለም = ሙሽራው
+ ሚዜዋ
+
ከቤተ + ዘመዷም ፡ አንድ ፡ ሁለ ት ፣፤ ሰዎችና ፣ ከሙሽራው ፡፣ ጋር ፤ የሄዱት + ሠርገኞች ፡ አጅበዋት ፣ ትመጣለች = ጂ. በምን
+ ይመጣሉ?
አ. በድሮው
bridegroom,
her
bestman,
one
or two people from her family, and the people who went with the bridegroom.
J. How do they come ?
: ጋብቻ ፡ በበቅሎ :
ሆነው : ይመጣሉ ። ዛሬ፡ግ ን ፡ መኪና ፡ ስላለ ፡ በመ
ኪና ፡ ነው ፡ የሚመጡት (ድንኳን
A. No. She 18 accompanied!* by the
A. In
the
traditional
ceremony",
they come by mule, but today,
since there are cars, they come by car.
።
፡ ደረሱ)
(The procession reaches the tent)
ሜ. ሙሽሮቹ ፡ ሲገቡ ፡ምን ፡ ይ ደረጋል?
M. What is done when walks in ?
the couple
አ. አሁን ፡ ሲገቡ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡
A. When they come in (now), all the
ይነሳል ። ሴቱ ፡ እልል ፡ ይላ ል ። አዝማሪዎቹና ፡ ዘፋኞቹ ፡
people will rise. The women trill the shout of joy and the minstrels and singers liven things up with songs. The bread that comes from
ዘፈኑን
፡ ያደምቃሉ
። ከሙ
13 She comes they accompanying her. 14 According to wedding regulation of early time.
104
AMHARIC
ሽራይቱ
፤ ቤት
CONVERSATION
፤ የመጣው
:
Bil: ይቆረሳል ። ሰው ፡ ይከ ፋፈለዋል
በኋላ
+ ሙሽራ
BOOK
the bride’s house is cut and shared by all. The bride and bridegroom sit in their place and the drinking and eating continues.
ይቱና ፡ ሙሽራው ፡ እቦታቸው፡ ይቀመጡና + መብላት ጣቱ ፡ ይቀጥላል
፡ መጠ
ሙሽሮቹ ፡ ከእንግዶቹ ፡ ጋር ፡ ድንኳን ፡ ይቆያሉ? አ. የለም ። ቤተ ፡ ዘመድ ፡ ያል ሆነው + በጊዜ + ወደየቤቱ
ይመለሳል
። ሙሽሮቹም ፡ ወ
ደ 9: ተዘጋጀላቸው
+ ቦታ
ገብተው ፡ ያርፋሉ ግን ሰው ፡ ሁሉ ፡ ከመሄዱ ፡ በ
. Does the couple stay in the tent with their guests ? . No. Those not in the family go home early. The bride and bridegroom go to the place that was prepared for them and rest. But before everyone leaves, the priest will give his blessing.
ፊት ፡ ቄሱ ፡ ቡራኬ ፡ ይሰ ጣሉ
ሜ. እንዴት
፡ ነው ፡ ቡራኬ ፡ የ
. How does he give the blessing?
ሚሰጡ?
አ. አጭር ፡ ጸሎት ፡ በግዕዝ
ያደርጋሉ ። ከዚያ + ባማርኛ ፡ ከመጽሐፍ ታሪክ
፡ ቅዱስ ፡ አጭር ፡
፡ ይተርኩና
+ በመጨረ
ሻው ፡ ጋብቻው
የአብርሃ
. He says a short prayer in Geez and then in Amharic he tells a short Biblical story and at the end expresses the wish that the wedding be like that of Abraham and Sarah.
ምና ፡ የሣራ ፡ ጋብቻ ፡ እ ንዲሆን ጂ› ሠርጉ
+ ይመርቃሉ ስንት ፡ ቀን
ያል? 15 From the Holy Book.
ይቆ
J. How many days does the wedding last ?
THE WEDDING
አ.
አብዛኛውን
ሳምንት ኋላ
>
፡
ድንኳኑና
፡ ዕቃ ፡ ይመለሳል
ሜ.ጂ- በጣም ው
፡ አንድ
።
፡-
= ከዚህ ፡በ 95 4. ፡ ይደረጋል ። በ
፤ መልስ
መጨረሻ
ው
ጊዜ
፡ ይቆ ያል
፡
፡ መሸ
፡ አለብን
ለ. Usually it lasts about one week.
After that, the mals‘ takes place. Finally, the tent and other things are returned.
። ao
ነ. oe
J.andM. It’s a very good wedding. It’s getting late. We have to go.
= iss ሄድ
105
ሌላ
፡ ጥሩ ፡ ሠርግ ፡
እንግዲህ
CEREMONY
Can we talk to the bridegroom’s ።
የሙሽራውን
:
አባት ፤ ልናነጋግራቸው ፡ እ
father ?
ንችላለን? አ.
አዎ
።
ቁመዋል
እዚያ